am_tq/job/10/12.md

8 lines
282 B
Markdown

# እግዚአብሔር ኢዮብን የሸፈነው በምንድን ነው?
በቈዳና በሥጋ ሸፈነው፤ [10:11]
# እግዚአብሔር ለኢዮብ ምን ሰጠው?
እግዚአብሔር ሕይወትንና የኪዳን ታማኝነት ሰጥቶታል፤ [10:12-13]