# እግዚአብሔር ኢዮብን የሸፈነው በምንድን ነው? በቈዳና በሥጋ ሸፈነው፤ [10:11] # እግዚአብሔር ለኢዮብ ምን ሰጠው? እግዚአብሔር ሕይወትንና የኪዳን ታማኝነት ሰጥቶታል፤ [10:12-13]