am_tq/jhn/15/26.md

12 lines
561 B
Markdown

# ስለ ኢየሱስ የሚመሰክረው ማን ነው?
አጽናኙ የእውነት መንፈስ እና ደቀ መዛሙርቱ ስለ ኢየሱስ ይመሰክራሉ፡፡
# ስለ ኢየሱስ ማን ይመሰክራል?
አጽናኙ የእውነት መንፈስ እና ደቀ መዛሙርቱ ስለ ኢየሱስ ይመሰክራሉ፡፡
# ደቀ መዛሙርቱ ስለ ኢየሱስ የሚመሰክሩት ለምንድን ነው?
ስለ ኢየሱስ የሚመሰክሩት ከመጀመሪያ አንሥቶ ከእርሱ ጋር ስለነበሩ ነው፡፡