# ስለ ኢየሱስ የሚመሰክረው ማን ነው? አጽናኙ የእውነት መንፈስ እና ደቀ መዛሙርቱ ስለ ኢየሱስ ይመሰክራሉ፡፡ # ስለ ኢየሱስ ማን ይመሰክራል? አጽናኙ የእውነት መንፈስ እና ደቀ መዛሙርቱ ስለ ኢየሱስ ይመሰክራሉ፡፡ # ደቀ መዛሙርቱ ስለ ኢየሱስ የሚመሰክሩት ለምንድን ነው? ስለ ኢየሱስ የሚመሰክሩት ከመጀመሪያ አንሥቶ ከእርሱ ጋር ስለነበሩ ነው፡፡