am_tq/jhn/15/26.md

561 B

ስለ ኢየሱስ የሚመሰክረው ማን ነው?

አጽናኙ የእውነት መንፈስ እና ደቀ መዛሙርቱ ስለ ኢየሱስ ይመሰክራሉ፡፡

ስለ ኢየሱስ ማን ይመሰክራል?

አጽናኙ የእውነት መንፈስ እና ደቀ መዛሙርቱ ስለ ኢየሱስ ይመሰክራሉ፡፡

ደቀ መዛሙርቱ ስለ ኢየሱስ የሚመሰክሩት ለምንድን ነው?

ስለ ኢየሱስ የሚመሰክሩት ከመጀመሪያ አንሥቶ ከእርሱ ጋር ስለነበሩ ነው፡፡