12 lines
816 B
Markdown
12 lines
816 B
Markdown
# ኢየሱስ እርሱ ስለሚሰጠው ውሃ ለሴትዮዋ የነገራት ምንድን ነው?
|
|
|
|
ኢየሱስ ለሴትዮዋ እርሱ ከሚሰጠው ውሃ የሚጠጡ በድጋሚ እንደማይጠሙ እርሱ የሚሰጠው ውሃ በውስጥ የሚፈልቅ የዘላለም ሕይወት ምንጭ እንደሚሆን ነገራት፡፡
|
|
|
|
# ኢየሱስ የሚሰጠውን ይህን ውሃ ሴትየዋ ለምን ፈለገቸው?
|
|
|
|
እንዳትጠማና በድጋሚ ውሃ ለመቅዳት ላለመመለስ ኢየሱስ የሚሰጠውን ውሃ ፈልጋዋለች፡፡
|
|
|
|
# ኢየሱስ የንግግሩን ርእሰ ጉዳይ ቀይሮታል፡፡ ሰሌትዮዋ የነገራት ምንድንነ ነው?
|
|
|
|
ኢየሱስ ለሴትዮዋ “ሂጂና ባልሽን ጠርተሸ ነይ” አላት፡፡
|