am_tq/jhn/04/15.md

816 B

ኢየሱስ እርሱ ስለሚሰጠው ውሃ ለሴትዮዋ የነገራት ምንድን ነው?

ኢየሱስ ለሴትዮዋ እርሱ ከሚሰጠው ውሃ የሚጠጡ በድጋሚ እንደማይጠሙ እርሱ የሚሰጠው ውሃ በውስጥ የሚፈልቅ የዘላለም ሕይወት ምንጭ እንደሚሆን ነገራት፡፡

ኢየሱስ የሚሰጠውን ይህን ውሃ ሴትየዋ ለምን ፈለገቸው?

እንዳትጠማና በድጋሚ ውሃ ለመቅዳት ላለመመለስ ኢየሱስ የሚሰጠውን ውሃ ፈልጋዋለች፡፡

ኢየሱስ የንግግሩን ርእሰ ጉዳይ ቀይሮታል፡፡ ሰሌትዮዋ የነገራት ምንድንነ ነው?

ኢየሱስ ለሴትዮዋ “ሂጂና ባልሽን ጠርተሸ ነይ” አላት፡፡