am_tq/jhn/03/03.md

12 lines
981 B
Markdown

# ኢየሱስ ኒቆዲሞስን ያደናገረና ግራ ያጋባውን ምን ነገር ተናገረ?
ኢየሱስ ለኒቆዲሞስ ማንም ዳግመኛ ካልተወለደ የእግዚአብሔር መንግሥት ውስጥ ሊገባ አይችልም አለው፡፡
# ኢየሱስ ኒቆዲሞስን ያደናገረና ግራ ያጋባውን ምን ነገር ተናገረ?
ኢየሱስ ለኒቆዲሞስ ማንም ዳግመኛ ካልተወለደ የእግዚአብሔር መንግሥት ውስጥ ሊገባ አይችልም አለው፡፡
# ኢየሱስ የተናገረው ነገር ኒቆዲሞስን ግራ እንዳጋባውን እንዳደናገረው እንድናውቅ የሚያደርገንን ምን አይነት ጥያቄ ጠየቀ?
ኒቆዲሞስ “ሰው ከሸመገለ በኃላ እንዴት ሊወለድ ይችላል? ዳግመኛ እንዲወለድ ተመልሶ ወደ እናቱ ማሕፀን ሊገባ ይችላልን? በማለት ጠየቀው፡፡