am_tq/jhn/03/03.md

981 B

ኢየሱስ ኒቆዲሞስን ያደናገረና ግራ ያጋባውን ምን ነገር ተናገረ?

ኢየሱስ ለኒቆዲሞስ ማንም ዳግመኛ ካልተወለደ የእግዚአብሔር መንግሥት ውስጥ ሊገባ አይችልም አለው፡፡

ኢየሱስ ኒቆዲሞስን ያደናገረና ግራ ያጋባውን ምን ነገር ተናገረ?

ኢየሱስ ለኒቆዲሞስ ማንም ዳግመኛ ካልተወለደ የእግዚአብሔር መንግሥት ውስጥ ሊገባ አይችልም አለው፡፡

ኢየሱስ የተናገረው ነገር ኒቆዲሞስን ግራ እንዳጋባውን እንዳደናገረው እንድናውቅ የሚያደርገንን ምን አይነት ጥያቄ ጠየቀ?

ኒቆዲሞስ “ሰው ከሸመገለ በኃላ እንዴት ሊወለድ ይችላል? ዳግመኛ እንዲወለድ ተመልሶ ወደ እናቱ ማሕፀን ሊገባ ይችላልን? በማለት ጠየቀው፡፡