# ኢየሱስ ኒቆዲሞስን ያደናገረና ግራ ያጋባውን ምን ነገር ተናገረ? ኢየሱስ ለኒቆዲሞስ ማንም ዳግመኛ ካልተወለደ የእግዚአብሔር መንግሥት ውስጥ ሊገባ አይችልም አለው፡፡ # ኢየሱስ ኒቆዲሞስን ያደናገረና ግራ ያጋባውን ምን ነገር ተናገረ? ኢየሱስ ለኒቆዲሞስ ማንም ዳግመኛ ካልተወለደ የእግዚአብሔር መንግሥት ውስጥ ሊገባ አይችልም አለው፡፡ # ኢየሱስ የተናገረው ነገር ኒቆዲሞስን ግራ እንዳጋባውን እንዳደናገረው እንድናውቅ የሚያደርገንን ምን አይነት ጥያቄ ጠየቀ? ኒቆዲሞስ “ሰው ከሸመገለ በኃላ እንዴት ሊወለድ ይችላል? ዳግመኛ እንዲወለድ ተመልሶ ወደ እናቱ ማሕፀን ሊገባ ይችላልን? በማለት ጠየቀው፡፡