am_tq/jer/44/07.md

547 B

ወደ ግብጽ ከሄደው ህዝብ ውስጥ ያህዌ ስንቱን በህይወት እንዲኖሩ ይፈቀድላቸዋል?

አንዳቸውንም በህይወት እንዲኖሩ አይፈቀድላቸውም፡፡

ያህዌን ያስቆጡት እንዴት ነው?

ያህዌን ያስቆጡት፣ በግብጽ ምድር ለሌሎች አማልእክት በማጠን እና በእጃቸው ስራ ነው፡፡

ያህዌ በግብጽ ምን አደርስባቸዋለሁ አለ?

ያህዌ በግብጽ አጠፋቸዋለሁ አለ፡፡