am_tq/jer/44/07.md

12 lines
547 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ወደ ግብጽ ከሄደው ህዝብ ውስጥ ያህዌ ስንቱን በህይወት እንዲኖሩ ይፈቀድላቸዋል?
አንዳቸውንም በህይወት እንዲኖሩ አይፈቀድላቸውም፡፡
# ያህዌን ያስቆጡት እንዴት ነው?
ያህዌን ያስቆጡት፣ በግብጽ ምድር ለሌሎች አማልእክት በማጠን እና በእጃቸው ስራ ነው፡፡
# ያህዌ በግብጽ ምን አደርስባቸዋለሁ አለ?
ያህዌ በግብጽ አጠፋቸዋለሁ አለ፡፡