# ወደ ግብጽ ከሄደው ህዝብ ውስጥ ያህዌ ስንቱን በህይወት እንዲኖሩ ይፈቀድላቸዋል? አንዳቸውንም በህይወት እንዲኖሩ አይፈቀድላቸውም፡፡ # ያህዌን ያስቆጡት እንዴት ነው? ያህዌን ያስቆጡት፣ በግብጽ ምድር ለሌሎች አማልእክት በማጠን እና በእጃቸው ስራ ነው፡፡ # ያህዌ በግብጽ ምን አደርስባቸዋለሁ አለ? ያህዌ በግብጽ አጠፋቸዋለሁ አለ፡፡