am_tq/jdg/18/15.md

8 lines
497 B
Markdown

# ወንድምህ ቢበድል፣ ልታደርግ የሚገባህ የመጀመሪያው ነገር ምንድነው?
በቅድሚያ፣ ልትሄድ እና ጥፋቱን ብቻችሁን ሆናችሁ ልታሳየው ይገባል። [18:15]
# ወንድምህ ባይሰማ፣ ልታደርግ የሚገባህ ሁለተኛው ነገር ምንድነው?
በመቀጠል፣ ከአንተ ጋር አንድ ወይም ሁለት ወንድሞችን ምስክር አድርገህ ልትወስድ ይገባል።