# ወንድምህ ቢበድል፣ ልታደርግ የሚገባህ የመጀመሪያው ነገር ምንድነው? በቅድሚያ፣ ልትሄድ እና ጥፋቱን ብቻችሁን ሆናችሁ ልታሳየው ይገባል። [18:15] # ወንድምህ ባይሰማ፣ ልታደርግ የሚገባህ ሁለተኛው ነገር ምንድነው? በመቀጠል፣ ከአንተ ጋር አንድ ወይም ሁለት ወንድሞችን ምስክር አድርገህ ልትወስድ ይገባል።