am_tq/jdg/15/25.md

619 B

ማህበረሰቡ ሳይታሰብ ስለተፈጸመ ኃጢአት ምን ማድረግ ይኖርበታል?

መላው ማህበረሰብ አንድ ወይፈን፣ የእህል ቁርባን እና የመጠጥ ቁርባን እንዲሁም አንድ ወንድ ፍየል ለ ኃጢአት መስዋዕት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡

ካህኑ ማሰረይ ያለበት ለማን ነው ደግሞስ ለምን?

ካህኑ ማሰረይ ያለበት ለመላው የማህበረሰቡ ሰዎች ነው ምክንያቱም የኃጢአቱ አይነት ሳይታሰብ የተፈጸመ ስህተት ነበር፡፡