# ማህበረሰቡ ሳይታሰብ ስለተፈጸመ ኃጢአት ምን ማድረግ ይኖርበታል? መላው ማህበረሰብ አንድ ወይፈን፣ የእህል ቁርባን እና የመጠጥ ቁርባን እንዲሁም አንድ ወንድ ፍየል ለ ኃጢአት መስዋዕት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ # ካህኑ ማሰረይ ያለበት ለማን ነው ደግሞስ ለምን? ካህኑ ማሰረይ ያለበት ለመላው የማህበረሰቡ ሰዎች ነው ምክንያቱም የኃጢአቱ አይነት ሳይታሰብ የተፈጸመ ስህተት ነበር፡፡