am_tq/jdg/15/25.md

8 lines
619 B
Markdown

# ማህበረሰቡ ሳይታሰብ ስለተፈጸመ ኃጢአት ምን ማድረግ ይኖርበታል?
መላው ማህበረሰብ አንድ ወይፈን፣ የእህል ቁርባን እና የመጠጥ ቁርባን እንዲሁም አንድ ወንድ ፍየል ለ ኃጢአት መስዋዕት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
# ካህኑ ማሰረይ ያለበት ለማን ነው ደግሞስ ለምን?
ካህኑ ማሰረይ ያለበት ለመላው የማህበረሰቡ ሰዎች ነው ምክንያቱም የኃጢአቱ አይነት ሳይታሰብ የተፈጸመ ስህተት ነበር፡፡