am_tq/isa/61/10.md

434 B

እግዚአብሔር አምላክ ለእርሱ ምን አደረገለት?

እግዚአብሔር አምላክ የድነትን ልብስ አለበሰው፣ የጽድቅንም መጎናጸፊያ ደረበለት

ጌታ እግዚአብሔር በሕዝቦች ሁሉ ፊት እንዲበቅል የሚያደርገው ምንድነው?

እርሱ በሕዝቦች ሁሉ ፊት ጽድቅና ምስጋና እንዲበቅል ያደርጋል