# እግዚአብሔር አምላክ ለእርሱ ምን አደረገለት? እግዚአብሔር አምላክ የድነትን ልብስ አለበሰው፣ የጽድቅንም መጎናጸፊያ ደረበለት # ጌታ እግዚአብሔር በሕዝቦች ሁሉ ፊት እንዲበቅል የሚያደርገው ምንድነው? እርሱ በሕዝቦች ሁሉ ፊት ጽድቅና ምስጋና እንዲበቅል ያደርጋል