am_tq/isa/61/10.md

8 lines
434 B
Markdown

# እግዚአብሔር አምላክ ለእርሱ ምን አደረገለት?
እግዚአብሔር አምላክ የድነትን ልብስ አለበሰው፣ የጽድቅንም መጎናጸፊያ ደረበለት
# ጌታ እግዚአብሔር በሕዝቦች ሁሉ ፊት እንዲበቅል የሚያደርገው ምንድነው?
እርሱ በሕዝቦች ሁሉ ፊት ጽድቅና ምስጋና እንዲበቅል ያደርጋል