am_tq/isa/16/01.md

411 B

አውራ በጎች የሚላኩት ለማን ነው?

አውራ በጎቹ የሚላኩት በጽዮን ሴት ልጅ ተራራ ላይ ላለው ለምድሪቱ ገዢ ነው

በአርኖን ወንዝ መሻገሪያ ያሉት የሞዓብ ሴቶች የተነጻጸሩት ከምን ጋር ነው?

እነርሱ እንደሚቅበዘበዙ ወፎች ወይም እንደ ፈረሰ የወፍ ጎጆ ናቸው