am_tq/isa/16/01.md

8 lines
411 B
Markdown

# አውራ በጎች የሚላኩት ለማን ነው?
አውራ በጎቹ የሚላኩት በጽዮን ሴት ልጅ ተራራ ላይ ላለው ለምድሪቱ ገዢ ነው
# በአርኖን ወንዝ መሻገሪያ ያሉት የሞዓብ ሴቶች የተነጻጸሩት ከምን ጋር ነው?
እነርሱ እንደሚቅበዘበዙ ወፎች ወይም እንደ ፈረሰ የወፍ ጎጆ ናቸው