# አውራ በጎች የሚላኩት ለማን ነው? አውራ በጎቹ የሚላኩት በጽዮን ሴት ልጅ ተራራ ላይ ላለው ለምድሪቱ ገዢ ነው # በአርኖን ወንዝ መሻገሪያ ያሉት የሞዓብ ሴቶች የተነጻጸሩት ከምን ጋር ነው? እነርሱ እንደሚቅበዘበዙ ወፎች ወይም እንደ ፈረሰ የወፍ ጎጆ ናቸው