am_tq/hos/06/01.md

8 lines
343 B
Markdown

# እግዚአብሔር ሕዝቡን ቢሰባብርም እንኳ ከዚያ በኋላ ምን ያደርጋል?
እግዚአብሔር ሕዝቡን ቢሰባብርም እንኳ ይፈውሳቸዋል። [6:1]
# እግዚአብሔር ሕዝቡን የሚያስነሣው መቼ ነው?
በሦስተኛው ቀን ያስነሣቸዋል። [6፡2-3]