# እግዚአብሔር ሕዝቡን ቢሰባብርም እንኳ ከዚያ በኋላ ምን ያደርጋል? እግዚአብሔር ሕዝቡን ቢሰባብርም እንኳ ይፈውሳቸዋል። [6:1] # እግዚአብሔር ሕዝቡን የሚያስነሣው መቼ ነው? በሦስተኛው ቀን ያስነሣቸዋል። [6፡2-3]