am_tq/hos/06/01.md

343 B

እግዚአብሔር ሕዝቡን ቢሰባብርም እንኳ ከዚያ በኋላ ምን ያደርጋል?

እግዚአብሔር ሕዝቡን ቢሰባብርም እንኳ ይፈውሳቸዋል። [6:1]

እግዚአብሔር ሕዝቡን የሚያስነሣው መቼ ነው?

በሦስተኛው ቀን ያስነሣቸዋል። [6፡2-3]