am_tq/gen/42/37.md

664 B

ሮቤል ለያዕቆብ ምን ብሎ ማለ?

ሮቤል ብንያምን ከግብፅ መልሶ ወደ ያዕቆብ እንደሚያመጣው ማለ፤ ይህንን ካላደረገ የሮቤል ሁለቱ ወንዶች ልጆቹ ይገደላሉ

ሮቤል ብንያምን ወደ ግብፅ እንዲወስደው ያዕቆብ ፈቅዶለታል?

አይደለም፣ ሮቤል ብንያምን ወደ ግብፅ እንዲወስደው አልፈቀደለትም

ያዕቆብ፣ ብንያም ከሞተ በእርሱ ላይ ምን እንደሚሆን ተናገረ?

ብንያም ከሞተ በኀዘን ወደ መቃብር እንደሚወርድ ያዕቆብ ተናገረ