am_tq/gen/42/37.md

12 lines
664 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ሮቤል ለያዕቆብ ምን ብሎ ማለ?
ሮቤል ብንያምን ከግብፅ መልሶ ወደ ያዕቆብ እንደሚያመጣው ማለ፤ ይህንን ካላደረገ የሮቤል ሁለቱ ወንዶች ልጆቹ ይገደላሉ
# ሮቤል ብንያምን ወደ ግብፅ እንዲወስደው ያዕቆብ ፈቅዶለታል?
አይደለም፣ ሮቤል ብንያምን ወደ ግብፅ እንዲወስደው አልፈቀደለትም
# ያዕቆብ፣ ብንያም ከሞተ በእርሱ ላይ ምን እንደሚሆን ተናገረ?
ብንያም ከሞተ በኀዘን ወደ መቃብር እንደሚወርድ ያዕቆብ ተናገረ