# ሮቤል ለያዕቆብ ምን ብሎ ማለ? ሮቤል ብንያምን ከግብፅ መልሶ ወደ ያዕቆብ እንደሚያመጣው ማለ፤ ይህንን ካላደረገ የሮቤል ሁለቱ ወንዶች ልጆቹ ይገደላሉ # ሮቤል ብንያምን ወደ ግብፅ እንዲወስደው ያዕቆብ ፈቅዶለታል? አይደለም፣ ሮቤል ብንያምን ወደ ግብፅ እንዲወስደው አልፈቀደለትም # ያዕቆብ፣ ብንያም ከሞተ በእርሱ ላይ ምን እንደሚሆን ተናገረ? ብንያም ከሞተ በኀዘን ወደ መቃብር እንደሚወርድ ያዕቆብ ተናገረ