am_tq/gen/15/12.md

12 lines
793 B
Markdown

# ከዚያ አብራም እንዲያቀርብ በተነገረው እንስሳት ላይ ምን አደረገ?
አብራም እንስሳቱን አርዶ ለሁለት በመክፈል አንደኛውን በሌላኛው ፊት በትይዩ አስቀመጣቸው
# ፀሐይ በጠለቀች ጊዜ አብራም ምን ሆነ?
ፀሐይ በጠለቀች ጊዜ አብራም አንቀላፋ፣ ድንጋጤና ታላቅ ጨለማም ወደቀበት
# እግዚአብሔር አምላክ የተናገረው የአብራም ዘሮች ለምን ያህል ጊዜ ባሪያዎች እንደሚሆኑና እንደሚጨቆኑ ነበር?
ዘሮቹ ለአራት መቶ አመታት ባሪያዎች እንደሚሆኑና እንደሚጨቆኑ እግዚአብሔር አምላክ ለአብራም ነገረው