am_tq/ezk/43/25.md

12 lines
890 B
Markdown

# ካህናቱ ለመሠዊያው ለማስተሰረይ ለሰባት ቀናት ምን ማድረግ ነበረባቸው?
ካህናቱ ለመሠዊያው ለማስተሰረይ ለሚቃጠል መሥዋዕት እንከን የሌለበት ወይፈንና አውራ በግ ማዘጋጀት ነበረባቸው
# ካህናቱ ለመሠዊያው ለማስተሰረይ ለሰባት ቀናት ምን ማድረግ ነበረባቸው?
ካህናቱ ለመሠዊያው ለማስተሰረይ ለሚቃጠል መሥዋዕት እንከን የሌለበት ወይፈንና አውራ በግ ማዘጋጀት ነበረባቸው
# እግዚአብሔር አምላክ፣ በስምንተኛው ቀንና ከዚያም በኋላ ምን እንደሚያደርግ አስታወቀ?
እግዚአብሔር አምላክ፣ በስምንተኛው ቀንና ከዚያም በኋላ እንደሚቀበላቸው አስታወቀ