# ካህናቱ ለመሠዊያው ለማስተሰረይ ለሰባት ቀናት ምን ማድረግ ነበረባቸው? ካህናቱ ለመሠዊያው ለማስተሰረይ ለሚቃጠል መሥዋዕት እንከን የሌለበት ወይፈንና አውራ በግ ማዘጋጀት ነበረባቸው # ካህናቱ ለመሠዊያው ለማስተሰረይ ለሰባት ቀናት ምን ማድረግ ነበረባቸው? ካህናቱ ለመሠዊያው ለማስተሰረይ ለሚቃጠል መሥዋዕት እንከን የሌለበት ወይፈንና አውራ በግ ማዘጋጀት ነበረባቸው # እግዚአብሔር አምላክ፣ በስምንተኛው ቀንና ከዚያም በኋላ ምን እንደሚያደርግ አስታወቀ? እግዚአብሔር አምላክ፣ በስምንተኛው ቀንና ከዚያም በኋላ እንደሚቀበላቸው አስታወቀ