am_tq/ezk/43/25.md

890 B

ካህናቱ ለመሠዊያው ለማስተሰረይ ለሰባት ቀናት ምን ማድረግ ነበረባቸው?

ካህናቱ ለመሠዊያው ለማስተሰረይ ለሚቃጠል መሥዋዕት እንከን የሌለበት ወይፈንና አውራ በግ ማዘጋጀት ነበረባቸው

እግዚአብሔር አምላክ፣ በስምንተኛው ቀንና ከዚያም በኋላ ምን እንደሚያደርግ አስታወቀ?

እግዚአብሔር አምላክ፣ በስምንተኛው ቀንና ከዚያም በኋላ እንደሚቀበላቸው አስታወቀ