am_tq/ezk/26/15.md

370 B

የባሕር አለቆች በጢሮስ ላይ የተፈጸመውን አስፈሪ ዕልቂት በሚሰሙበት ጊዜ ምን ያደርጋሉ?

የባሕሩ አለቆች ከዙፋኖቻቸው ይወርዳሉ፣ መጎናጸፊያቸውን ያስቀምጣሉ፣ ጌጠኛ ልብሳቸውን ያወልቃሉ፣ በመንቀጥቀጥም መሬት ላይ ይቀመጣሉ