# የባሕር አለቆች በጢሮስ ላይ የተፈጸመውን አስፈሪ ዕልቂት በሚሰሙበት ጊዜ ምን ያደርጋሉ? የባሕሩ አለቆች ከዙፋኖቻቸው ይወርዳሉ፣ መጎናጸፊያቸውን ያስቀምጣሉ፣ ጌጠኛ ልብሳቸውን ያወልቃሉ፣ በመንቀጥቀጥም መሬት ላይ ይቀመጣሉ