am_tq/ezk/26/15.md

4 lines
370 B
Markdown

# የባሕር አለቆች በጢሮስ ላይ የተፈጸመውን አስፈሪ ዕልቂት በሚሰሙበት ጊዜ ምን ያደርጋሉ?
የባሕሩ አለቆች ከዙፋኖቻቸው ይወርዳሉ፣ መጎናጸፊያቸውን ያስቀምጣሉ፣ ጌጠኛ ልብሳቸውን ያወልቃሉ፣ በመንቀጥቀጥም መሬት ላይ ይቀመጣሉ