|
# እግዚአብሔር አምላክ እንደሚለው፣ የኢየሩሳሌም ንጉሥ በመሠረቱ ያፈረሰው የማንን ቃል ኪዳን ነበር?
|
|
|
|
እግዚአብሔር አምላክ እንደሚለው፣ የኢየሩሳሌም ንጉሥ በመሠረቱ ያፈረሰው ከእግዚአብሔር አምላክ ጋር የነበረውን ቃል ኪዳን ነው
|
|
|
|
# እግዚአብሔር አምላክ የተናገረው በኢየሩሳሌም ንጉሥ ሰራዊት ላይ ምን እንደሚሆንባቸው ነበር?
|
|
|
|
የኢየሩሳሌም ንጉሥ ሰራዊት በሰይፍ እንደሚወድቁ እግዚአብሔር አምላክ አስታውቋል
|