# እግዚአብሔር አምላክ እንደሚለው፣ የኢየሩሳሌም ንጉሥ በመሠረቱ ያፈረሰው የማንን ቃል ኪዳን ነበር? እግዚአብሔር አምላክ እንደሚለው፣ የኢየሩሳሌም ንጉሥ በመሠረቱ ያፈረሰው ከእግዚአብሔር አምላክ ጋር የነበረውን ቃል ኪዳን ነው # እግዚአብሔር አምላክ የተናገረው በኢየሩሳሌም ንጉሥ ሰራዊት ላይ ምን እንደሚሆንባቸው ነበር? የኢየሩሳሌም ንጉሥ ሰራዊት በሰይፍ እንደሚወድቁ እግዚአብሔር አምላክ አስታውቋል