am_tq/ezk/17/19.md

664 B

እግዚአብሔር አምላክ እንደሚለው፣ የኢየሩሳሌም ንጉሥ በመሠረቱ ያፈረሰው የማንን ቃል ኪዳን ነበር?

እግዚአብሔር አምላክ እንደሚለው፣ የኢየሩሳሌም ንጉሥ በመሠረቱ ያፈረሰው ከእግዚአብሔር አምላክ ጋር የነበረውን ቃል ኪዳን ነው

እግዚአብሔር አምላክ የተናገረው በኢየሩሳሌም ንጉሥ ሰራዊት ላይ ምን እንደሚሆንባቸው ነበር?

የኢየሩሳሌም ንጉሥ ሰራዊት በሰይፍ እንደሚወድቁ እግዚአብሔር አምላክ አስታውቋል