am_tq/ezk/17/13.md

8 lines
589 B
Markdown

# የባቢሎን ንጉሥ በኢየሩሳሌም የንጉሣውያን ቤተሰብ ላይ ምን አደረገ?
የባቢሎን ንጉሥ ከኢየሩሳሌም ንጉሣውያን ቤተሰብ ከአንዱ ጋር ቃል ኪዳን አደረገ
# እግዚአብሔር አምላክ፣ የእስራኤል ምድር የምትድነው እንዴት ነው አለ?
የእስራኤል ምድር የምትድነው የኢየሩሳሌም ንጉሥ ከባቢሎን ንጉሥ ጋር የገባውን ቃል ኪዳን ሲጠብቅ እንደ ሆነ እግዚአብሔር አምላክ ተናግሯል