# የባቢሎን ንጉሥ በኢየሩሳሌም የንጉሣውያን ቤተሰብ ላይ ምን አደረገ? የባቢሎን ንጉሥ ከኢየሩሳሌም ንጉሣውያን ቤተሰብ ከአንዱ ጋር ቃል ኪዳን አደረገ # እግዚአብሔር አምላክ፣ የእስራኤል ምድር የምትድነው እንዴት ነው አለ? የእስራኤል ምድር የምትድነው የኢየሩሳሌም ንጉሥ ከባቢሎን ንጉሥ ጋር የገባውን ቃል ኪዳን ሲጠብቅ እንደ ሆነ እግዚአብሔር አምላክ ተናግሯል