የባቢሎን ንጉሥ ከኢየሩሳሌም ንጉሣውያን ቤተሰብ ከአንዱ ጋር ቃል ኪዳን አደረገ
የእስራኤል ምድር የምትድነው የኢየሩሳሌም ንጉሥ ከባቢሎን ንጉሥ ጋር የገባውን ቃል ኪዳን ሲጠብቅ እንደ ሆነ እግዚአብሔር አምላክ ተናግሯል