am_tq/ezk/17/01.md

946 B

እግዚአብሔር አምላክ ለሕዝቅኤል የነገረው ለእስራኤል ቤት ምን እንዲያቀርብና እንዲናገር ነበር?

ሕዝቅኤል ለእስራኤል ቤት ዕንቆቅልሽ እንዲያቀርብላቸውና በተምሳሌት እንዲናገራቸው እግዚአብሔር አምላክ ነገረው

በተምሳሌቱ ውስጥ ትልቁ ንስር፣ ከዝግባ ዛፍ ቅርንጫፍ ቀንበጥ ወስዶ የተከለው የት ነበር?

ትልቁ ንስር ከዝግባ ዛፍ ቅርንጫፍ ቀንበጡን ወስዶ በከነዓን ምድር በነጋዴዎች ከተማ ተከለው

በተምሳሌቱ ውስጥ ትልቁ ንስር፣ ከዝግባ ዛፍ ቅርንጫፍ ቀንበጥ ወስዶ የተከለው የት ነበር?

ትልቁ ንስር ከዝግባ ዛፍ ቅርንጫፍ ቀንበጡን ወስዶ በከነዓን ምድር በነጋዴዎች ከተማ ተከለው