am_tq/ezk/17/01.md

12 lines
946 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# እግዚአብሔር አምላክ ለሕዝቅኤል የነገረው ለእስራኤል ቤት ምን እንዲያቀርብና እንዲናገር ነበር?
ሕዝቅኤል ለእስራኤል ቤት ዕንቆቅልሽ እንዲያቀርብላቸውና በተምሳሌት እንዲናገራቸው እግዚአብሔር አምላክ ነገረው
# በተምሳሌቱ ውስጥ ትልቁ ንስር፣ ከዝግባ ዛፍ ቅርንጫፍ ቀንበጥ ወስዶ የተከለው የት ነበር?
ትልቁ ንስር ከዝግባ ዛፍ ቅርንጫፍ ቀንበጡን ወስዶ በከነዓን ምድር በነጋዴዎች ከተማ ተከለው
# በተምሳሌቱ ውስጥ ትልቁ ንስር፣ ከዝግባ ዛፍ ቅርንጫፍ ቀንበጥ ወስዶ የተከለው የት ነበር?
ትልቁ ንስር ከዝግባ ዛፍ ቅርንጫፍ ቀንበጡን ወስዶ በከነዓን ምድር በነጋዴዎች ከተማ ተከለው