# እግዚአብሔር አምላክ ለሕዝቅኤል የነገረው ለእስራኤል ቤት ምን እንዲያቀርብና እንዲናገር ነበር? ሕዝቅኤል ለእስራኤል ቤት ዕንቆቅልሽ እንዲያቀርብላቸውና በተምሳሌት እንዲናገራቸው እግዚአብሔር አምላክ ነገረው # በተምሳሌቱ ውስጥ ትልቁ ንስር፣ ከዝግባ ዛፍ ቅርንጫፍ ቀንበጥ ወስዶ የተከለው የት ነበር? ትልቁ ንስር ከዝግባ ዛፍ ቅርንጫፍ ቀንበጡን ወስዶ በከነዓን ምድር በነጋዴዎች ከተማ ተከለው # በተምሳሌቱ ውስጥ ትልቁ ንስር፣ ከዝግባ ዛፍ ቅርንጫፍ ቀንበጥ ወስዶ የተከለው የት ነበር? ትልቁ ንስር ከዝግባ ዛፍ ቅርንጫፍ ቀንበጡን ወስዶ በከነዓን ምድር በነጋዴዎች ከተማ ተከለው