am_tq/ezk/15/05.md

537 B

ጌታ እግዚአብሔር የተናገረው ወይኑን ለምን ጉዳይ እንደ ሰጠ ነበር?

ወይኑን ለእሳት ማንደጃነት እንደ ሰጠ ጌታ እግዚአብሔር ተናግሯል

እግዚአብሔር አምላክ፣ የኢየሩሳሌም ነዋሪዎች እንደ ወይን ናቸው ያለው እንዴት ነው?

እግዚአብሔር አምላክ፣ የኢየሩሳሌም ነዋሪዎች እንደ ወይን ናቸው፣ ሁለቱም ለማገዶነት የተሰጡ ናቸውና ይላል