# ጌታ እግዚአብሔር የተናገረው ወይኑን ለምን ጉዳይ እንደ ሰጠ ነበር? ወይኑን ለእሳት ማንደጃነት እንደ ሰጠ ጌታ እግዚአብሔር ተናግሯል # እግዚአብሔር አምላክ፣ የኢየሩሳሌም ነዋሪዎች እንደ ወይን ናቸው ያለው እንዴት ነው? እግዚአብሔር አምላክ፣ የኢየሩሳሌም ነዋሪዎች እንደ ወይን ናቸው፣ ሁለቱም ለማገዶነት የተሰጡ ናቸውና ይላል