am_tq/ezk/15/05.md

8 lines
537 B
Markdown

# ጌታ እግዚአብሔር የተናገረው ወይኑን ለምን ጉዳይ እንደ ሰጠ ነበር?
ወይኑን ለእሳት ማንደጃነት እንደ ሰጠ ጌታ እግዚአብሔር ተናግሯል
# እግዚአብሔር አምላክ፣ የኢየሩሳሌም ነዋሪዎች እንደ ወይን ናቸው ያለው እንዴት ነው?
እግዚአብሔር አምላክ፣ የኢየሩሳሌም ነዋሪዎች እንደ ወይን ናቸው፣ ሁለቱም ለማገዶነት የተሰጡ ናቸውና ይላል