am_tq/ezk/13/15.md

461 B

እግዚአብሔር አምላክ በግድግዳውና በመራጊዎቹ ላይ ምን አደርጋለሁ አለ?

እግዚአብሔር አምላክ ግንቡንና መራጊዎቹን እንደሚያጠፋቸው ተናግሯል

ሐሰተኞቹ ነቢያት ኢየሩሳሌምን በሚመለከት ለሕዝቡ የሚናገሩት ትንቢት ምን ነበር?

ሐሰተኞቹ ነቢያት ለኢየሩሳሌም ሰላምን ይተነብዩ ነበር